Safe Sisters guide now in Amharic!

ይህ መመሪያ የተዘጋጀው ሴቶች በይነመረብን(ኢንተርኔት) ሲጠቀሙ የሚደርስባቸውን ችግር (ለምሳሌ የተለቀቁ ወይም የተሰረቁ ፎቶዎች፣ቫይረሶች እና የማጭበርበሪያ መልዕክቶች(ስካሞች) እና የመሳሰሉትን እንዲገነዘቡት ለማስተማርነው። ከነዚህ በይነመረብን(ኢንተርኔትን) ተመስርተው ከሚፈፀሙ ጥቃቶች ራሳችንን ለመጠበቅየሚያስችለንን ትክክለኛውን ውሳኔ እንዴት እንወስናለን? እንዲሁም ኢንተርኔትን ለግል ጥቅማችን፣ለቤተሰቦቻችን ብሎም ለሁሉም ሴቶች ከጥቃት የተጠበቀ ቦታ እንዴት ማድረግ እንችላለን?የሚለውን ጠቅለል ያለ ምላሽ ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀ መመሪያ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

Scroll to top